ለ25 አመት በሁዋላ ያንቀላፉት አንበሶቹ ጀግኖቹ የዳባት ህዝብ የማይረሳ ታሪክ ሰሩ። ወደ ትግራይ ክልል ተጭኖ ሊሄድ የነበረን ትራንስፈርመር በወጣቱ ሀይል ቀርቷል ጭኖት የነበረዉ መኪና በእሳት አጋይቷል የመንግስት ተቋማት የመለስ ፖርክ የሚል ታፔላ ተገንጥሏል ። መስታዉቶች ተሰባብረዋል ካቢኔዎች የገቡበት ጠፍቷል ህዝቡ ድል ተቀናጅቷል ጎማዎች አስፋልት ላይ ይነዳሉ ይጨሳሉ ህዝቡ አደባባይ በመውጣት ተቋውሞውን እየገለፀ ነው ብዙ ፎቶዎች እና ቪዶዎች እየተለቀቁ ነው ዳባት ,,,,, አምቦ እና ምስራቅ ሐረርጌ መሰላ ,,,, የዳባት ከተማ በአብዮተኞቹ ወጣቶች ስር ወድቃላች ።
የወያኔ ግፍ እና በደል ያሰለቸው የደባት ህዝብ ከ ኦሮሚያ አብዮተኞች ትምህርት ቀስሞል አደባባይ መውጣት እና መብትን ማሰከበር ጀምረዋል ። በወያኔ ግፍ እና በደል እየማቀቅ ያለው የአማራ የዳባት ጀግኖችን የአርበኞችን ኮቴ ተከትሎ የ ኦሮሚያ አብዮተኞችን ወኔ ሰንቆ ለነፃነቱ እና ለመብቱ መታገል አለበት እላለሁ ።

No comments:
Post a Comment