Friday, June 24, 2016

የግንቦት 7 ዋና ፀሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በየመን የፀጥታ ሃይሎች ታግተው ለዘረኛውና አፋኙ የወያኔ ቡድን ተላልፈው የተሰጡበትን ሁለተኛ ዓመት


የግንቦት 7 ዋና ፀሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በየመን የፀጥታ ሃይሎች ታግተው ለዘረኛውና አፋኙ የወያኔ ቡድን ተላልፈው የተሰጡበትን ሁለተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ በሲዊዲን እስቶክሆልም እንዲህ ታስቦ ውሏል!!!
የግንቦት 7 ዋና ፀሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ይዞለት የተነሳውን አላማ ከግብ ላማድረስ በቆራጥነት አበክራን መስራት እንዳለብን እና ለተቀጣጠለው ለጻነት አና ዲሞክራሲ እንዲሁም ሰባዊ መብት ለማስመለ ለሚደረገው ትግል ለአንድ ጌዚ እና ለመጨረሻ ወያኔን በማስወገድ ለመላ የአራችን ህዝቦች በእኩልነት ላይ የተመስረተች ሀገር ለመፍጠር አንዳርጋቸው የጀመረውን የቆመለትን አላማ ከዳር ለማድረስ በምንችለው እራሳችንን የትግሉ አካል በማደረግ የዚግነት ግዴታችን መወጣት እንዳለብን ሁላችንም አንዳርጋቸው ፅጌ ነን !!!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !!!

No comments:

Post a Comment