Thursday, June 9, 2016

ከ10,000 በላይ መብታችን ተደፈረ ያሉ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ነዋሪዎች ቤተመንግስት ፊት ለፊት ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ።


በን/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ቀርሳና ኮንቶማ 30 ሽ ህዝብ የምኖርበት ሰፋር ለማፍርስ ያቀዱትን የቀበሌውን እቅድ ለመቃውም 4 ክሎ በምገኘው ቤተመንግስት ፊት ለፊት የተሰበሰቡት ከ10000 በላይ ሰዎች  በመሰብሰብ ድምጻቸውን ሲያሰሙ ውለዋል።
በኣራት ኪሎ ቤተመንግስት ፊትለፊት ድምጻቸውን ያሰሙ የተገፉ ህዝቦች የተሰጣቸው መልስ መድረክ እንፋጥራለን ወደ ሰፋራችሁ ሂዱ ብሎ ሸኝቶዋል ህዝቡ ግን መበተን አለፋለገም ከ4 ክሎ እስከ ሳሪስ በእግሩ እየሄደ ተቃውሞውን እያሰሙ ቆይተዋል በዋላ በፌደራል ፖሊሶች ሊበተኑ ችለዋል

መቅዲ የአዴሃን ፍሬ's photo.መቅዲ የአዴሃን ፍሬ's photo.
መቅዲ የአዴሃን ፍሬ's photo.መቅዲ የአዴሃን ፍሬ's photo.

No comments:

Post a Comment