ጎንደር በሕዝቡና በወያኔ ሕወሓት አገዛዝ መሃከል ያለው ውጥረት በእየአቅጣጫው እየጨመረ ነው፥ በስርዓቱ አገልጋዮች ላይ የሚወሰደው ቆራጥ እርምጃም ከጊዜ ወደ ጊዜ ተጠናክሮ ቀጥሏል፥
ጀግናው የጎንደር ሕዝብ የወያኔን ሰቆቃ የምንሸከምበት ትካሻ የለንም በማለት፥ የሚሰነዘርበትን የኃይል ጥቃት በነፍጥ በመመከት ፍትህን በእጁ ማስከበሩን ተያይዞታል።
በሊቦ አውራጃ የከምከም ወረዳ ነዋሪ በሆነው አቶ አረጋ የተባለ ታጣቂ በወያኔ ዓፋኝ ጓዶች ላይ የተወሰደው ቆራጥ እርምጃና የጀግንነት ተጋድሎ የገዥዎች በደልና ግፍ የወለደው በመላው ኢትዮጵያ የሚብላላው የለውጥ ጥንስስ፥
በመሃል ጎንደር ታጣቂ አምሳሉ ተሾመ ሊያፍኑት በመጡ 6 የወያኔ ወታደሮች ላይ እርምጃ ወስዶ ራሱን በመሰዋት የጀመረው፣ በዳባትና በበየዳ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ እምቢተኝነት፣ በላይ አርማጭሆ ፈረስ_መግሪያ ቀበሌ ላይ የወያኔን አፋኝ ኮማንደር ረሽኖ 40 ጎራሽ መትረየስ ማርኮ የነጻነት ታጋይ አርበኞችን የተቀላቀለው ወጣት አልብሰው ወልደዝጊ ከሰራው ጀብዱ የቀጠለ፥ የእምቢ አሻፈረኝ የነጻነት ተጋድሎ ዛሬም ስድስት ፖሊሶችን ገድሎ 1 ስናይፐር ጠመንጃ ማርኮ ከአካባቢው ተሰውሯል የሚለውን ዜና ከደቡብ ጎንደር ከአዲስ ዘመን ዓካባቢ አሰምቶናል።

ሞት ለወያኔ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!

No comments:
Post a Comment