Saturday, June 11, 2016

ሰበር መረጃ . . በአሁኑ ወቅት የወያኔ ጀሌዎች የበርሊንን ስብሰባ ለማበላሸት ተቃዉሞ እያደረጉ ይገኛሉ!!


የብዙሃኖች ብሶት! የብዙሃኖች እንባ ለእነርሱ ምናቸዉም ነዉ! ኢትዮጵያ ልጆቿን በትና የጥቂቶች በሆነችበት በዚህ በመጨረሻዉ ወቅት ላይ የወያኔ ደጋፊ ነን ያሉ ጥቂቶች እየጮሁ ይገኛሉ! የእኛ ደም ደግሞ እንደ አቤል ደም በኢትዮጵያና በመላዉ አለም ላይ በእነርሱ እጅ ላይ ሆኖ ይጮሃል! ድሉ ወደፊት እየተስገመገመ ሲመጣ ይህን መሰል ጩኽት በየስፍራዉ እንደሚያስተጋባ የሚታመን ነዉና በጀርመን የምትገኙ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የወያኔና የወያኔያዊያንን ብድራት ከመክፈል አንጻር ስብሰባዉን ከዳር ለማሳካትና እነዚህን የወያኔ የደም ልጆች አንገት ለማስደፋት በተያያዛችሁት ሰላማዊ የተቃዉሞ መንገድ በርቱ! ወደፊት!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
ጉድሽ ወያኔ
Gudish Weyane's photo.
Gudish Weyane's photo.Gudish Weyane's photo.Gudish Weyane's photo.

No comments:

Post a Comment