Monday, July 25, 2016

ሰበር_ዜና‬ በምእራብ አርሲ በዶዶላ ወረዳ በኢዶ ከተማ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል ።


በምእራብ አርሲ በዶዶላ ወረዳ በኢዶ ከተማ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል ።
በአሁኑ ሳአት ወደ ከተማዋ የሚያስገባ እና የሚያስወጣን መንገድ በመዝጋት እና የኦሮሞን ባንዲራ በመኪናቸው ላይ በማውለብለብ ትግሉን በቁርጠኝነት እያፋፋሙት ይገኛሉ።
በአሁኑ ሳአት የተኩስ ድምፅ ከተማዋን እያናወጣት ነው 3 መኪና አድማ በተኝ ፖሊስ ወደ ከተማው ገብቶዋል ።
ወደ ፊንፊኔ የሚወስደው መንገድ ተዘግቶዋል ።
ህዝቡ የተለያየ መፈክሮችን እያሰማ ይገኛል በወያኔ መተዳደር አንፈልግም ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ኦሮሞን እየገደሉ ያሉ ለፍርድ ይቀረቡ ኦሮሚያ ደሜን የማፈሰው ላንቺ ነው በማለት እየዘመሩ ከተማውን እየዞሩ ይገኛሉ።

No comments:

Post a Comment