በአ.አ በተለምዶ ቆሸ ተብሎ የሚጠራው የቆሻሻ ተራራ ተደርምሶ እስከ ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ድረስ ድብቅ የህዋህት ሴራ መሆኑን እያወቀ ግን ርካሽ በወገን ላይ የእልቂት ዘመቻ ያወጀው የከተማ አስተዳደሩ አፉን ሞልቶ 34 ሴት እና 12 ወንድ በድምሩ 46 እስካሁን ሒወታቸው አልፏል አለ፡፡ የሞት መጠኑም በጣም እንደሚያሻቅብ ይጠበቃል በማለት ከ100 በላይ የሟች ቁጥር እንደሚሆን እያወቀ ድሪባ ኩማ የሀዘን አዋጅ እንደታወጀ እንኳ ሳይናገር ቀረ።
በመቀጠል ትላንት ምሽት ከደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው በተነሱ የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች 11 ኢትዮጵያን ተገድለው 21 ህፃናትንታፍነው ተወሰዱ

No comments:
Post a Comment