ይህ አዋጅ በአማራዉ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ላይ ብቻ ተግባራዊ እንዲሆን ከማዘዙ በላይ ለስርአቱ የሚያገለግሉ የልዩ ሐይል የመከላከያ የፌደራልና የአየር ሐይል አባላት ባጠቃላይ ለተሰማሩበት ግዳጅ ተግባራዊ ምላሽ እየሰጡ አይደለም ሲል የወታደራዊ ኮማንድ ፖስት ተወርዋሪ ግዜያዊ ደህንነቱ ለጀኔራል ሲራጅ ፈርጌሳ መልእክት መላኩን የዉስጥ ሰዎቻችን አስታዉቀዋል።
የአማራና የኦሮሞ ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች አዋጁ የትግራይን ክልል አይነካም! የትግራይን ህዝብ ደህነት እንድንጠብቅ በብርቱ ታዘናል! በየትኛዉም ክልል ላይ የሚንቀሳቀሱ የትግራይ ልጆችን ኮማንድ ፖስት ወይም ተወርዋሪዉ እንድንጠብቅ ታዘናል! ለምን ?
ለምሳሌ በአብዛኛዉ በሐገሪቷ ዉስጥ የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ከታወጀ ጀምሮ ከታሰሩ ኢትዮጵያዊያን መካከል አንድም ትግሬ የለም ከተገደሉ መካከልም አንድም ትግሬ የለም በተለይም እንዲታደኑና እንዲወገዱ እንዲሁም እንዲታሰሩ ማዘዣ ከጣባቸዉ ዉስጥ አንድም ትግራይ የሉበትም! ለምን ?
ሰራዊቱ አሻፈረኝ በማለት እየጸና ነዉ ” መብት የተከበረለትና መብቱ የተጣሰ ሁለት ህዝብ በአንድ ሐገር ላይ እየተመለከትን ለመብት ጣሺዎች ህጋዊ ወንጀል አንፈጽምም ” በሐገሪቱ ብሐራዊ ደህነት ላይ የመጨረሻ ከፍተኛ ክፈተት ተፈትሯል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
( ጉድሽ ወያኔ )
No comments:
Post a Comment