
ምንጮች እንደጠቀሱት የወያኔ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ በማፈግፈጋቸዉ አጥቂዉ ሐይል የወሰን መስመሮችን በብዛት ተቆናጠሯል በተለይም ጥቃቶቹ የሚሰነዘሩባቸዉ ስፍራዎች ለአየር ዉጊያ የማይመቹ በመሆናቸዉና ያልተጠበቁና ከቁጥጥር ዉጭ እየሆኑ ይገኛሉ! በጎንደር በኩል ቁልፍ ቁልፍ የሆኑ የመቆጣጠሪያ ቀጠናዎች በአጥቂዉ ሐይል ሲደመሰሱ ብዛት ያላቸዉ ቀላልና ከባድ መሳሪያውችም ተማርከዋል።
ከምንጮቻችን መካከል አንዱ እንደገለጹት በአሁኑ ወቅት ትግሬ ያልሆኑ አዋጊዎች በዝዉዉር ሰብበ እየተነሱ በምትካቸዉ ትግሬዎቹ እየተቀየሩ ሲሆን በትግሬ አዋጊዎች ብቃት ማነስና ከሰራዊቱ ጋር ያለመግባባት ምክንያት ጦሩን ማቀናጀት አልተቻለም። በተጨማሪ እራሱ ሰራዊቱ በአንድ ዘር የመመራቱ ጉዳይ የማይዋጥለት ደረጃ ላይ እየደረሰ በምምጣቱ በቡድን በቡድን ተሰባጥሮ በመከፋፈል ለመታዘዝም አስቸጋሪ ሆኗል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
ጉድሽ ወያኔ
No comments:
Post a Comment